Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አኔው ተቀርድጄ አኔው ተቀቅዬ ባወጣሁት ነፍስ ተንጎራደደብኝ ባለ ዘጠኝ ልብስ እኔ ያለሁት እዚህ አንተ ያለኸው ሽሬ በምን አውቀህ በወሬ እኔ የምሞተው ዛሬ ማታ ገብሱ የሚደርሰው ለፍልሰታ እንብላም ካላችሁ አንብላ አንብላም ካላችሁ እንብላ አለች አያ ጅቦ እንብዛም ብልሀት ያደርሳል ከሞት እንብዛም ስለት ይቀዳል አፎት አንቁራሪት ዝሆን አክል ብላ ተሰንጥቃ ሞተች እንስራዋን ረስታ ውሀ ወረደች እንስራዋን ጥላ ወንዝ ወረደች አንቅልፍ ታበዥ ከነብር ትፋዘዥ እንቅልፍና ሞት እሬትና ሀሞት እንቅልፍ የጠላ ውሻ ያሳድጋል እንበለ ገንዘብ መዝናናት ያመጣል ውርደት እንባ ሲሻኝ አይኔን ጢስ ወጋኝ እንኳን ለሙቅ ለገንፎም አልደነግጥ እንኳን ለራሱ ለሰው ይተርፋል እሱ እንኳን ለቤቱ ይተርፋል ለጎረቤቱ እንኳን ለአህቴ ለሌላውም ይዘፍናል አንገቴ እንኳን ለገንፎ ለሙቅም አልደነግጥ እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra