Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እንኳን ሊያበሉኝ ገርፈው ሰደዱኝ እንኳን መሞት ማርጀት አለ እንኳን ተልባ ሽቶሽ እንዲያም ዘጠኝ ቂጣ ትፈጃለሽ እንኳን አመነኩስ አልከናነብም እንኳን አናቴ ሙታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አንኳን ከፎከረ ያድናል አምላክ ከወረወረ እንኳን ከፎከረ ያድናል ከወረወረ አንኳን እስቀው አገጠው የለኝ አንኳን የሽመተ ያረሰም አይችልሽ እንኳን ይችን የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲየውም ጤዛ ነሽ እንኳንስ ዘንቦብሽ እንዲየውም ጤዛ ነሽ አሉ እትዬ ዘነቡ እንደ ልብ የለም ነዳጅ አንደ ልብ የለም በራጅ እንደ ልጅ በቀለበት እንደ ድመት በወተት እንደ መረብ ሸፍኖ እንደ እንቁላል ደፍኖ እንደ ሚስቴ አንጂ እንደእናቴ ሀሳብ አታውለኝ እንደ ርግብ የዋህነት እንደ አባብ ብልህነት እንደ ሰው ትመጪ አንደ አውሬ ትሮጪ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra