Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አለ ድሀ ዘውድ አለ ገበሬ ማእድ አለ ድሀ ዘውድ አለ ገበሬ ማእድ ኣይገኝም አለጨለማ ፍራት አለዘመድ ኩራት አለፈ በዋዛ ልብ ሳልገዛ አለፈ በዋዛ ልብን ሳልገዛ አለፊቱ አይቆርሱ አለረጃቱ አይወርሱ አሉ ባለ እዳ አዎን ባለ ሜዳ አሉ ባሉ እዳ አዎን ባሉ ሜዳ አሉባልተኛ ሌት ተቀን አይተኛ አሉ ብለህ ካላሉህ ኣትገኝ አሉ ብሎ የተረታ መሀል አገዳውን የተመታ አሉን ያህል ነገር ማሉን ያህል ምስክር ኣላህ ወይ ውረድ ወይ ፍረድ አላርፍ ያለች ጣት አር ትጠነቁላለች አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ መጣች አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ ትወጣለች አላርፍ ያለች ጣት አር ጠንቁላ ወጣች አላርፍ ያለች ጣት ክስ ተመሰረተባት አላርፍ ያለች ጊደር ጅቦች ሰፈር ታነጅባለች አላርፍ ያለ ውሻ ላፋ ሊጥ ለጀርባው ልጥ አያጣም Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra