Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እንደ ሰው ትመጪ አንደ አውሬ ትሮጪ አንደ ሳር ነጭቶ እንደ ውሀ ተጎንጭቶ እንደ ሽሽ ተነጥፎ እንደ ቅጠል ረግፎ እንደ ሽመላ በሁለት ይበላ አንደ ቆጨት ተነስታ የሰው ለቅሶ አጠፋች እንደ በሶ አንቆ እንደ እርጉዝ አስጨንቆ እንደ ተተከለ ትርሽማ አንደ ተሰጣ ሽማ እንደ አባት ስቆ እንደ ንጉስ አውቆ እንደ አገሩ ይኖሩ አንደ ወንዙ ይሻገሩ እንደ አንድ ልብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አጤ ስርአት እንድ ኣብርሀም እራት እንደ አጥር እንደ ቅጥር እንደ አይን ፈሪ እንደ እግር ደፋር የለም እንደ እንቁላል ድፍን እንደ መረብ ሽፍን አንደ አሸት ፈልፍዬ እንደ ዘንግ መልምዬ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውሀ ፈሳሽ አንደ አንግዳ ጥልቅ አንደ ውሀ ፍልቅ እንደ አውር አፍጣጭ እንደ ጎግ ቀላዋጭ እንደ ካህን ናዝዞ እንደ ንጉስ ኣዝዞ እንደ ንብ ቀስሞ እንደ ወጥ ቀምሞ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra