Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እንደ ንብ ቀስሞ እንደ ወጥ ቀምሞ እንደ ንጉሱ አጎንብሱ እንደ ወርቅ አንከብሎ እንደ ሸማ ጠቅሎ እንደ ወንድማማች ተበዳደሩ እንደ ባእዶች ተቆጣጠሩ እንደ ወይን መልምዬ እንደ እንጨት ተክዬ እንደ ውሀ ይፈስ እንደ ጋዝ ይነፍስ እንደ ውሌ ደጃዝማች ባሌ እንደ ዝንጀሮ በአፋፍ አንደ ጦጣ በዛፍ አንደ ዳኛ በውል አንደ ምሰሶ በመሃል እንደ ገና ይመታል በገና እንደ የቤቱ ብዙ ነው ብልሀቱ እንደ ጸሀይ የሞቀ እንደ ጨረቃ የደመቀ አንደ አበባ ያሸበረቀ አንደ ጴጥሮስ ብጽላሎተ ርአስ አንደ ጳውሎስ በዘፈረ ልብስ እንደ ፈረስ ጆሮ እንደ ሰላጢን ጉሮሮ እንደ ፈታሂነቱ ሁላችን እንኮነናለን እንደ መሃሪነቱ ሁላችን እንማራለን እንዲህ ሊታረፈን ለሚስቴ ነፈግኋት እንዲህ ልጠግብ በሬዬን አረድኩት እንዲህ ነድጄ ልሙት የፊቱን በኋላ አድርጎት እንዲያውም በመላ ፈስ ዳለቻ ነው እንዲያው ብትመለሺ የገንፎ እንጨት ላሺ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra