Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እከክን ያመጣ ጥፍርንም አላሳጣ እከክ የሰጠ ጥፍር አይነሳም እከሌ አባብ ነው መሄጃው አይታወቅም እኩሉ በዶሮ እኩሉ በሽሮ እኩሉን ተላጭታ አኩሉን ተቀብታ አካስ ያለ ታግሶ አጸድቅ ያለ መንኩሶ እወቁኝ ደብቁኝ እወቁኝ ያለ ደብቁኝ አወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያውቃል አትወቅ ያለው ባርባ ዘመኑ አወደዋለሁ አንጂ ይወደኛል አትበል እወዳለሁ እያለ የሚጠላ እጾማለሁ እያለ የሚበላ እውር ምን አይቶ ደንቆሮ ምን ሰምቶ እውር ምን ይሻል ብርሀን ነጋዴ ምን ይሻል መዳን እውር ምን ይሻል ብርሀን በሽተኛ ምን ይሻል መዳን አውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ወርውሮ ይፈልጋል እውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ወርውሮ ፍለጋ ይገባል እውር ሲቀናጣ ምርኩዙን ይጥላል ብሬክ ይደንሳል እውር ሲወበራ በሽማው ላይ አራ እውር ሲወበራ በትሩን ይጥላል እውር ሲወበራ ከመሪው ይጣላ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra