Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አውነት ለግዜር ውሽት ለሳጥናኤል አውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም እውነት የተናገረ በመርከብ የተሻገረ አውነት የሀሰት ባህር ብትሰምጥ ትሟሟለች እንጂ አትጥፋም እውነት ይመስላል ልብን ያቆስላል እውነትና ሀቅ አያደር ይጠራል እንደ ወርቅ እውነትና ንጋት እያደር ይታያል እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንደወርቅ እዚያው ሞላ እዚያው ፈላ አዚያው ዘንቦ አዚያው ያባራ እዛም ቤት እሳት አለ እየሰለሉ እድሜ መቁጠር እየቆሉ ጥሬ እየቆረጣችሁ አንበሳውም ሄደ ነብሩም ሞተላችሁ እየበለቱ ሳይሆን አየቧለቱ አየቤትህ ግባ እየራስህ ተቀባ እየተፈጨ እየተቦካ እየሞተ እየተከካ እየታጠቡት ያድፋል እየመከሩት ያጠፋል እየወገንህ ቢሉት የመቶ አመት ቆዳ ከብት ተራ ቆመ እየወገንህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra