Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አደ ልቡና ለጸሎት አደ ሰብእና ለመስዋእት እደን ገብተህ አምሳያህን ቁረጥ እዳ ለቤት ምስጢር ለጎረቤት አዳሪ ሳያወጣ የበላ እዳውን ሳይከፍል ጎታውን የሞላ አዳሪ ያረሰ ለልጁ አጎረሰ እዳ ሰርጉ ነውር ማእረጉ አዳ ቢያምርህ ዋስትና ኩነኔ ቢያምርህ ግብዝና እዳ ከሜዳ ሲለኝ አደረ እዳ አለብኝ ብለህ አትቸገር እዳ የለብኝም ብለህ አትከበር አይታወቅም የአምላክ ነገር እዳውን ከፍሎ የከተተ ጌታውን የተሰናበተ አዳው ዶሮ መጋቢያው ዳወሮ እድለ ቢስ ሲዳር ውሀ ይሞላል በጥር እደለ ቢስ አሞራ አንበጣ ሲመጣ አይኑ ይጠፋል አደለ ቢስ አሞራ አሽን ሲመጣ አይኑ ይጠፋል እድላም አሞሌ በቅሎ ይለውጣል እድላም አሞሌ በዶላር ይሽጣል እድላም አሞሌ የምርጫ ምልክት ነው እድል ተርታውን እጣ ፈንታውን እድል የሌለው የሚለፋው ለሰው እድል ፈንታ ጥዋ ተርታ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra