Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እጅ ከበትር አፍ ከነገር (ይቆጠብ) እጅ ይዘው ያስገቡት እጅ ይዞ ያስወጣል እጅህን ከባህር አግባ ብታገኝ አሣን ታወጣለህ ባታገኝ ታጥበህ ትወጣለህ አጅና አፍ አይተጣጡም አጅና አፍ አይተጣጣም እጅና ጭራ አፍና እንጀራ እጅና ጭራ ስጋና አሞራ እጅግ ማግኘት ያመጣል ትንቢት እጅግ ስለት ይቀዳል ኣፎት እጅግ ብልሀት ያደርሳል ከሞት እሪ በከንቱ ማን ሊሰማ ነው ጩኸቱ እገሌን ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ እገሌ የዋለበት ሽንጎ አይጥ የገባበት አርጎ አርጎውንም ለውሻ አርሱንም ለውርሻ እግረ መንገዳቸውን ይሽጣሉ በሬአቸው እግረ ቀጭን እንደ ሰሳ ልበ ሙሉ እንደ አንበሳ እግረ ቀጭን ይሞታል ሲሉ እግረ ወፍራም ይሞታል እግረ ቀጭን ይሞታል ሲሉ አግረ ደንዳና ይሞታል እግሩን ለጠጠር ግንባሩን ለጦር እግሩ ለጠጠር ግንባሩ ለጦር እግር ሄዶ ሄዶ ካር ጉድጓድ ይገባል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra