Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እግር ሄዶ ሄዶ ካር ጉድጓድ ይገባል እግር ሲደርስ አግት ይመለስ እግር ቢሳሳት ከአንጋዳ አፍ ቢሳሳት ከእዳ አግር ተርካብ እጅ ተዛብ እግር ከአርካብ እጅ ከዛብ አግር ከሽሽ ልብ ሽሽ እግር የላት ክንፍ አማራት እግር ዜጋ ነው እግርህን በፍራሽህ ልክ ዘርጋ እግርና እራስ እኔ እለብስ እኔ እለብስ ይጣላሉ አግርህን ለጠጠር ደረትን ለጦር እግዚአብሄር ለፍጥረቱ ሰው ለሰውነቱ እግዚኣብሄር ለፍጥረቱ ሰው ለሰውነቱ ያስባል አግዜር ሲስጥ አንጀራ በወጥ እግዜር ሲቆጣ በዝናብ ኣር አመጣ እግዜር ሲቆጣ በዝናብ አር ያመጣ እግዜር በትር ሲቆርጥ ቆላ ኣይወርድም እግዜር ሲጥል አናት አታነሳም እግዚአብሄርን ያህል ጌታ ገነትን ያህል ቦታ እግዜር በመለኮቱ ጎልማሳ በሚስቱ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra