Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ እግዜር በመለኮቱ ጎልማሳ በሚስቱ እግዜር ባወቀ ሰማይን ኣራቀ እግዜር አባብን ልቡን አይቶ እግር ነሳው እግዚአብሄር የተናገረውን አያስቀር የማያደርገውን አይናገር እግዜርን ሳይጨምር የቆጠረ ሁልጊዜ ሲቆጥር ይኖራል እግዚሄር ያመነውን ማን ይችለዋል ንጉስ የተከለውን ማን ይነቅለዋል አጠጣ ሲል ይዋኛል አበላ ሲል ይዳኛል አጣ ያስታርቃል ሙግት ያዳርቃል አጣ ያስታርቃል እንጂ አይፈርድም አጭን ያለ ኮርቻውን አለምን ያለ ስልቻውን እጸድቅ ብየ ባቅፋት አንቀላፋች አጸድቅ ብዬ ባዝላት አንቀልባውን በጥርሷ በጠሰችው እጸድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች እጸድቅ ብዬ ባዝላት ተኝታ ቀረች አፍረት ያከሳል ያመነምናል እፍኝ ቆሎ ይዘህ ከኣሻሮ ተጠጋ ኧረ ሳቄ ናልኝ ጥርሴስ አመሉ ነው ኧረ ጉዴ ባሌ ገደለ በጎራዴ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra