Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ አላየናት እንዲያው ገበያ ናት አላጋጭ አልማጭ አላጋጭ ገበሬ ይሞታል በሰኔ አሌ ብሎ የተረታ መሀል አገዳውን የተመታ አልሞት ባይ ተጋዳይ አልሰሜን ግባ በለው አልሰሜ የናቱን ተዝካር ይበላል አልበላ አልጠጣ ጎንደር ሂዶ ቀረ እንደወጣ አልቀባም ብትል ትመሰክር አልቅትና ድሀ ውሀ ለውሀ አልሽኹም ዘወር አሉ አልጠግብ ባይ ሆዱ አይሞላም አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል ብዬ አልነገርኩሽም ወይ ባጥር ተንጠልጥዬ ትግሬ ውሽማ አንጂ ባል አይሆንም ብዬ አልጋ ቢያብር ለሆቴል ይጠቅማል አልጋው ሲገኝ ባሉ አይገኝ አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል አመሌ አወጣኝ ከማህበሬ አመልህ በጥፊ ይበልህ ኣመልህን በጉያ ስንቅህን በአህያ Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra