Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ኣመልህን በጉያ ስንቅህን በአህያ አመልህ በጉያ ስንቅህ በአህያ ኣመል ላይቀር ቅጣት ሞት ላይቀር ፍራት አመል ቤት አይጠብቅ አመልና ጅራት ከወደኋላ ነው አመልና ጅራት በስተኋላ ይበቅላል ኣመል ያላት አገልጋይ ከእመቤቷ አኩል ትቀባለች አመል ያስወጣል ከመሀል ኣመል ያገባል ከመሀል አመራር ያጣ ትግል ተቀባይ ያጣ ድል አመስጋኝ ኣማሳኝ አመት አርሶ አያጎርስ አመት ፈትላ አትለብስ አመት አስቦ ለልደት አመት የማያበላ አመት ያጣላ አመት ዘመን መክሳት መመንመን አመንዝራ ስታረጅ አቃጣሪ ትሆናለች አመንዝራ ካሏት ብትቆርብም አያምኗት አመካከት ዝንጀሮን ተመልከት አመድ በዱቄት ሲስቅ ልቡ በንፋስ ውልቅ ኣመድ በዱቄት ይስቃል Previous1234567891011121314151617181920212223242526272829303132333435363738394041424344454647484950515253545556575859606162636465666768697071727374Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra