Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ በሴትና በውሀ የማይርስ የለም በስራህ ደሀ አትበድል ነጋሪት ባይኖረው አንባ አለው ውሀ ሆኖ ቢኮል ያለ ሞረድ የተሳለ ነው በሽታውን የደበቀ መድህኒት አይገኝለትም በሽታውን የደበቀ መፍትሄ አያገኝም በሽታውን የደበቀ ተፋተሽ በሽታውን የደበቀ ቫይረሱ አለበት በቅሎ ማሰርያዋን በጠሰች ለራስዋ ኣሳጠረች በቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት እናቴ ፈረስ ነች አለ በቅሎ ገመድ በበጠሰች በራሷ አሳጠረች በቅሎ ግዙ ግዙ አሞሌ ላያግዙ በቅርብ ያለ ጠበል ልጥ መንከሪያ ይሆናል በቆፈሩት ጉድጓድ መቀበር አይቀርም በበጋ አሞኝ ቤት ተንጋጋ በክረምት አቤትህ ተከተት በባዶ ቢቆጡ በጨለማ ቢያፈጡ በቤቷ ቀጋ በውጪ አልጋ በትር ለገና ነገር ለዋና በትር ለገና ውሀ ለዋና በአህያ ቆዳ የተሰራ ድንኳን ጅብ ሲጮህ ይፈርሳል በኣንድ ጣት ፊት አይታጠብም በአደባባይ ወተት በቤት ውስጥ ጉጠት Previous1234567Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra