Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ በአደባባይ ወተት በቤት ውስጥ ጉጠት በኣጎረስኩኝ ተነከስኩኝ በአጎረስኩኝ እጄን ተነከስኩኝ በአፋ ቅቤ አይሟሟም በአፍ ይበሉበታል አንጂ ክፉ አይናገሩበትም በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ በእውር ቤት አንድ አይና ብርቅ ነው በእውር አገር ጠንባራ ንጉስ ነው በእውሮች ከተማ አንድ አይና ንጉስ ነው በእጅ ያለ መዳብ አንደወርቅ ይቆጠራል በእጅ ያለ ወርቅ አንደ መዳብ ነው በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል በካፊያ የሚርስ በክረምት በርኖስክን አታውል አቤት በወተት ላይ ውሀ መጠጣት ያበዛዋል ያነጣዋል በውሻ ሆድ ቅቤ አያድርም በዘጠና ገዝቶ በዘጠና መሽጥ ትርፉ አንዘጥ አንዘጥ በየወንዙ ሀሌ በደረቅ ኣበሳ እርጥብ ይነዳል በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ Previous1234567Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra