Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጨምሮ በጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ቅኝቱ አንብላው አንብላው ነው በጅብ ቆዳ የተሰራ ከበሮ ሲመቱት እንብላው አንብላው ይላል በጋለሞታ ቤት ሁሉ ይጣላበት በግ ከበረረ ሞኝ ካመረረ አይመለስም በጠራ ተሻገር በተሳለ ምተር በጥቅምት አንድ አጥንት በጫጩት ፊት ስለ ፈንግል አይወራም ቡና እና ማሽላ እየሳቀ ያራል ቡዳ በወዳጁ ይጠናል ቡዳ ቤት ሰላቢ ገባ ቢዋደዱ ጾም ገደፋ ቢጣሉ ተዋረፋ ቢደፏት ቂጥ የላት ቢገለብጧት ጡት የላት ቢጠሩሽ አትሰሚ ቢጠቅሱሽ አታዪ ረጋ ብለሽ ሂጂ ብር ብር አትበዪ ባህታዊ አንደናፈቀ ይሞታል ባህያ ማገር የተሰራ ቤት ይበጣጠሳል ጅብ የጮኸ ለት ባህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ብትንትን ይላል ዥብ የጮኸ ለት ባለቤቱን ካልናቁ ሚስኮል አያደርጉ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ባለቤቱን ካልናቁ ውሻውን ኣይነኩ Previous1234567Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra