Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ባለቤቱን ካልናቁ ውሻውን ኣይነኩ ባለቤቷን ያመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች ባለቤቱ ያቀለለውን ባለአዳ አይቀበለውም ባለቤት ያቀለለውን አሞሌ ባለአዳ አይሽከመውም ባለቤት ካልጮኸ ጎረቤት አይረዳም ባለጌን ተነስ አይሉትም ባለጌን ከወለደ የገደለ ጸደቀ ባለጌ ያለበት ሽንጎ ዝንብ የገባበት አርጎ ባለጌ ያለዉ ቻት ሩም እሾህ ያለዉ አሳም ነገሩም ልዋጥህ ቢሉት አሺ አይልም ባለጌ የጠገበ አለት ይርበው አይመስለውም ባቄላ አለቀ ቢሉ ፈስ ቀለለ ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ባሏን አጎዳው ብላ መንታ ልጅ ወለደች ባሏን አጎዳው ብላ እንትኗን በእንጨት ወጋች ባል ሳይኖር ውሽማ ባልሽ ቆላ ወርዶ ሰማይ ሰማይ ሲያዪ አንቺ ከኔ ጋራ ሰበር ሰካ በዪ ባልና ሚስት ካንድ ባህር ይቀዳል ባልና ሚስት ከአንድ ባህር ይቀዳሉ ባለጌ ባለሟል ልብስ ገልቤ ልይ ይላል ባል ነበር ይቻል ነበር Previous1234567Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra