Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ በሃምሌ ጎመንና አሞሌ በሀምሌ ጤፍ ይዘሩ ቤት ይሰሩ በለፈለፉ በአፍ ይጠፋ በልቶ የማይበርደው የሰው ነገር የማይከብደው ሁለቱ አንድ ነው በልጁ ቆዳ ተጠቅልሎ የተቀበረ የለም በመስከረም ሊያብድ ያለ ክረምቱ ላይ ጨርቁን ይጥላል በሙቅ ውሀ የታጠበ በሰው ገንዘብ የቸረ በማን ላይ ቆመሽ እግዜርን ታሚያለሽ በሞኝ ክንድ የዘንዶ ጉድጓድ ይለኩበታል በራቸውን ክፍት ትተው ሰውን ሌባ ነው ብለው ያማሉ በሬ ሆይ በሬ ሆይ ሞኙ በሬ ሆይ ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ እልም ካለው ገደል ወደቅክብን ወይ በሬ ቅባቱን በቅልጥሙ ይዞ ይኖራል ለምንህ ቢሉት ኋላ ለገዛ ቁርበቴ ማልፊያ ይሆነኛል አለ በሬ ካራጁ ቢላ ተዋሰ በሬ ካራጁ ይውላል በርበሬን ከላመ ከሞተ አግኝተሽው ዋጥ ስልቅጥ አድርገሽ ከምኔው ጨረሽው በሰው ምድር ልጇን ትድር በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም በሴትና በውሀ የማይርስ የለም 1234567Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra