Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ደሀ ሰው ዶሮ ካረደ ከሁለት አንዳቸው ቢታመሙ ነው ደህና ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ ደህና ወገን ያጣ ወየው ያለበት ጣጣ ደህና ጦር ያለው ለግምብ ይሞክረው ደመና ለዝናብ ድግስ ለሆዳም ደመና በሰማይ የጨዋ ልጅ በአደባባይ ደመናን የጨበጠ ሰማይን የቧጠጠ የለም ደመወዙ ስንዴ ስራው ምን ግዴ ደመወዝ ያጣ ሎሌ ይኮበልላል በሀምሌ ደም ቢያለቅሱ ድንጋይ ቢነክሱ ደም ተቀብቶ ዝንብ አይፈሩም ደም ተቃብቶ ዝንብ አይፈሩም ደም ተበክለህ ዝንብን አትጥላ ደም ከውሀ ይቀጥናል ደም ካልፈሰሰ ስርየት የለም ደሞዝተኛ አርፈህ ተኛ ደረስሁ ልጅ ፈላሁ ጠጅ ደረቅ ይቀመጠላል እርጥብ ይጎብጣል ደረቴን ቢያመኝ እግሬን አገመኝ ደረቴን ሲያመኝ እግሬን አገመኝ 1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra