Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ደረቴን ሲያመኝ እግሬን አገመኝ ደረጃ ለፍቶ መሄጃ ደስታና መከራ ቀኝና ግራ ደስታና መከራ ቀኝና ግራ ናቸው ደባ ራሱን ስለት ድጉሱን ደባ ራሱን ስለት ድጉሱን አያጣውም ደባል ሲስነብት ይሆናል ባለቤት ደባልና ሹመት ያለሰበብ አይሄድ ደብር ለላስታ ድግድግታ ለጌታ ደብተራ ሲኮራ እቤት ክርስቶያን ገብቶ ጭራ ይይዛል ደብተራ የዘኬ ጎተራ ደብተራ የዘኬ ጎተራ ዘኬውን ሲቋ ጥር አነቀው ነብር ደብተራና ተማሪ ሰናፊልና ሱሪ ደንቆሮ ከሚያጫውተኝ የሚሰማ ያውጋኝ ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል ደወል ላንበሳ ባማረለት ታዲያ ማን ይሰርለት ደወል እንደ ጠዋቱ ትጮሀ ለች ደጃቸውን አይዘጉ ሰውን ሌባ ይላሉ ደጃቸውን ከፍተው ሰውን ሌባ ይላሉ ደጃፋን ጥሎ በጓሮ ይመጣል Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra