Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ድርጎ ራቱ ድርጎ ቢቀር ሞቱ ድርጎ የለመደች መበለት ወተት ያየች ድመት ድርጭት ፈንጠር ምዝግዝግ ጎንደር ድሮም አንዳይሆን ነው የቄስ ልጅ መኮነን (አለ) ድሮም አንዳይሆን ነው የቄስ ልጅ መኮንን (አለ) ድሮ ካያታችን ካጤ ነው ትውልዳችን ድሮም ሌባ ሲሰርቅ እንጂ ሲካፈል አይስማማም ድስት ግጣሙን አያጣም ድበላ አንዳንድ ጊዜ ይበላ ድንቢጥ እንደ አቅሟ በብአ ር ትታገም ድንቀኛ ተኳሽ ድር ይበጥሳል ድንቁርና ከልብህ መካከል ተራራ ያህል ድንኳን ያየ ባለጌ ድንኳን ገልጦ ዙፋንን ረግጦ ድንኳን ገልጦ ዙፋን ረግጦ ድንኳን ገልጦ ዙፋን አጊጦ ድንገተኛ ስህተት የቁልቁለት ውድቀት ድንጋይ ለረገጠ ፍለጋ የለውም ውሀ ለጠጣ ሽታ የለውም ድንጋይ ላይ ተቀማጭ የባለጌ ተለጣጭ Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra