Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ድንጋይ ላይ ተቀማጭ የባለጌ ተለጣጭ ድንጋይ በድንጋይ ላይ ትልቅ ቤት ይሆናል ድንጋይ ቢያጎኗት ተመልሳ ካናት ድንጋይ ወርዶ አዘብጥ ያርፋል ያገኘው ይተርፋል ድንጋይ ሲያረጅ መጭ ያበቅላል ድንጋይ ወደ ሰማይ ቢወርወር ተመልሶ ምድር ድንጋይ ወደ ሰማይ ቢወርወር ተመልሶ ወደ ምድር ድግርና ገባር ሲተካከል ያምር ድግስ የሌለው ዋዜማ ምልክት የሌለው ዜማ ድጥ ማንሽራተቱን ባለጌ ማሽሟጠጡን አይተውም ዶማ ለመማሻ ማረሻ ለመፈለሻ ዶሮ ላትበላው ታፈስ ዶሮ ልጆቹዋን ይዛ ጓሮ ለጓሮ ዶሮ ባሏ ሲሞት ሞተች አጢስ ገብታ ዶሮ ሲሉ ሰምታ ሞተች አጢስ ገብታ ዶሮ ሲቀጣጥሏት በመጫኛ ጣሏት ዶሮ ሲደልሏት በመጫኛ ጣሏት ዶሮ በልቶ ብስና ጎመን በልቶ ጤና ዶሮ በልቶ ከብስና ጎመን በልቶ በጤና ዶሮ በልጅዋ አንጀት ትጫወታለች Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra