Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዶሮ በልጅዋ አንጀት ትጫወታለች ዶሮ በማሰሮ ገደል ለዝንጀሮ ዶሮ በጋን ዶሮ ቢጠፋ ከቤቱ መነኮሰች እናቱ ዶሮ ቢጠፋ ካባቱ መነኮሰች እናቱ ዶሮ ቢያማት በሬ ተሳሉላት ዶሮ ብታልም ጥሬዋን ዶሮ ብትታመም በግ አረዱላት ዶሮና ቀበሮ ተገናኝተው ጓሮ ዶሮና ቀበሮ ተገናኝቶ ጓሮ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጠልፈው ጣሏት ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ዶሮን ሲያታልሏት አንቺ አሩጭ አኛ አንከተልሽ አሏት ዶሮን ሲያታልሏት ጥምር መንግስት አሏት ዶሮን ሲያታልሏት ፎቶ አነሷት ዶሮ አንዱን እንቁላል በወለደችበት ወታቦ ትሞላለች ዶሮ አቤት ውላ ዝናብ ትመታለች ዶሮ አኔ ባልበላው ጭሬ አላፈሰውም ወይ አለች ዶሮ እኔ ባልበላ ጭሬ አላፈስም ወይ አለች ዶሮ ከቆጥ በሬ ከጋጥ Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra