Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዳቦ ሲበሉ ልብ ልቡን ዳገት ሲወጡ ጥግ ጥጉን ዳቦ በገና ቡና በጀበና ዳቦ በወጥ በግዜር ማምለጥ ዳቦ ካልበሉት ድንጋይ ሎሚ ካልመጠጡት አንቧይ ዳቦ ያለ ቅርፊት ጠላ ያለ ምርጊት ዳቦውን ጎርሶ ደሙን አብሶ ዳተኛ በሬ ሀብታም ነው ዳኛ ለዳኛ ያወርሳል ጉም ተራራ ያለብሳል ዳኛ ምን ያደላ ከተረታ ሊበላ ዳኛ ምን ያደላ ከተረታው ሊበላ ዳኛ ሲመረምር ከራስ ይዞ እስከ እግር ዳኛ ሲቆጣ ማር ይዞ ከደጁ ዳኛ ሲያዳላ በዳኛ አህያ ሲያጋድል በመጪኛ ዳኛ ሳለ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር ዳኛ ሲገኝ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር ዳኛ ስበር በእጅ ክበር ዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህልን ይወቁ ዳኛ ቢንቁ የተያዘ እህል ይወቁ ዳኛ ቢያዳላ በዳኛ አህያ ቢያጋድል በመጨኛ ዳኛ ቢያጋድል በዳኛ አህያ ቢያጋድል በመጫኛ Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra