Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ዳኛ ሲገኝ ተናገር ውሀ ሲጠራ ተሻገር ዳገት ሲወጡ ጥግ ጥጉን ዳቦ ሲበሉ ልብ ልቡን ዳገት አርሙ ሜዳ ወንድሙ ድሀ ለወዳጁ አይሰንፍ ሀብታም ካለወዳጁ አይተርፍ ድሀ ሲቀልጥ አመድ አመድ ይሽታል ድሀ ሲቀመጥ አጁን ይዘህ አወዛውዘው ድሀ ሲቀማጠል ከወገቡ ቀምጠል ድሀ ሲቀማጠል ከወገቡ ቅምጥል ድሀ ሲቆጣ እግሩ ይፈናጠራል ድህ ሲቆጣ አግሩ መንገድ ያሰልጣል ድሀ ሲቆጣ ከንፈሩ ያብጣል መንገዱን ያሰልጣል ድሀ ሲቆጣ መንገድ ያፈጥነዋል ድሀ ሲናገር ሬት ኮሶ ሀብታም ሲናገር የማር በሶ ድሀ ሲንቀባረር ያለቀሰ ይመስላል ድሀ ሲያገኝ ያጣ አይመስለውም ድሀ ቅቤ ወዶ ማን ሊሸከም ነዶ ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኑሮ እከክ ይወረው ነበር ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክ ይጨርሰው ነበር ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ አከክ በወረሰው ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ አከክ ይጨርሰው ነበር Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra