Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ አከክ ይጨርሰው ነበር ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ እከክ በፈጀው ድሀ በሽታ አያውቅም ሀብታም ጤና የለውም ድሀ ተበድሎ ማሩኝ ይላል ቶሎ ድሀ ውሃውን ጠጥቶ እሳቱን ይሞቃል ሀብታም ስለገንዘቡ ይጨነቃል ድሀና ድመት ሊሞት ሲል ያምርበታል ድሀና ገበያ ሳይገናኙ ይሞታል ድሀ በአመዱ ንጉስ በዘውዱ ድሀ በጉልበቱ ባለጸጋ በሀብቱ ድሀ ቢናገር አያደምቅ ቢጨብጥ አያጠብቅ ድሀ ባይ አይኔን አመመኝ ድህ ተበድሎ ማሩኝ ይላል ቶሎ ድሀ ተበድሎ ራሱ ይታረቃል ሀብታም በድሎ ተመልሶ ይስቃል ድሀ ከንቡ ይዳላ ድሀ ከንቡ ይዳራ ድሀ ካለቀሰ ቀኑ መች አነሰ ድህ ካልሰራ ዶሮ ካልጨረ ድሀ ካልጋረ ዶሮ ካልጨረ ድሀ ካልዘራ ዶሮ ካልጨረ ድሀ ካልዘራ ዶሮ ካልጫረ (ማን ያበላው ነበረ) Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra