Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ድል ድል አድልህ እንዳይጎድል ድመት ላመሏ ዛፍ ላይ ትወጣለች ድመት መንኩሳ መናከሷን አትረሳ ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ ድመት በታች ከሆነች ውሻ ታሸንፋለች ድመትና ቁንጫ ባዶ ቤት ይወዳል ድመትና አይጥ እሳትና ጭድ ድመትን በቆሎ መጠርጠር ድመትን አይጥ ገደለቻት ወይ ጥቃት ወይ ጥቃት ድመት ውስጥ ውስጡን አውሬ ናት ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብር ትታገማለች ድምቢጥ እንደ አቅሟ በብእር ትታገማለች ድምጽና ቁንጨ ባዶ ቤት ይወዳል ድሪቶ ከነቅማሉ መጥፎ ሰው ከነአመሉ ወዲያ በሉ ድሪያ የዝሙት ዋዜማ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ድርብርብ እንደ ደጋ ንብ ድርና ማግ ለሀጭና ልጋግ ድር ቢያብር ጋቢ ይሰራል ድር ቢያብር አንበሳ ያስር Previous1234567891011121314Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra