Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ፈስቶ ቂጥን መያዝ ፈስ ያለበት ቂጥ ዝላይ አይችልም ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ፈትል ሲረዳዳ አንበሳ ያስራል ፈትል ሲረዳዳ አንበሳ ያስቀራል ፈክሮ መሽሽ ታሪክ ያበላሻል ፈዛዛ አያንቀላፋ ይገባል ፈፋ ፈጅቶ ከሚያጠግበኝ አስቲበርድ ይራበኝ ፈጅቶ ከሚያጠግበኝ እስኪበርድ ይራበኝ ፈገግታ የልብ አለኝታ ፈጣሪን የሚያህል ጌታ ርስትን ያህል ቦታ ፈጣሪን የሚያህል ጌታ ገነትን ያህል ቦታ ፈጥነው የገመዱት ፈጥኖ ይበጠሳል ፈጥኖ መስጠት ኋላ ለመጸጸት ፈጥኖ መስጠት ቶሎ ለመጸጸት ፈጥኖ መስጠት በኋላ መጸጸት ፈጭታ የነበረች ላመልማሎ ኮራች ፊት ያሞጠሙጧል ኋላ ያፏጩዋል ፍሪክና ጻድቅ አይቀጣጠርም ፍሬ በመስጠቱ ባልታወቀ ሾላ የወፎች ዝማሬ ቀደመ አሉ Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra