Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሀሜተኛ ነው ከዳተኛ ሀሜተኛ ያፍራል ሀስተኛ ይረታል ሀሜተኛ ያፍራል አውነተኛ ይረታል ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነው ሀምሌ ቢያባራ በጋ ይመስላል ሀምሌና ሙሽራ ሳይገለጡ ነው ሀምሌን በብጣሪ ነሀሴን በእንጥርጣሪ ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙ ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ ሀረግ ለመዳፍ አልጋ ለምንጣፍ ሀሰተኛ ምስክር ጉልበት ይሰብር ሀሰተኛን ሲረቱ በወንድም በእህቱ ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል ስሱ ሲበላ ይታነቃል ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል በሶ ሲበሉት ያንቃል ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ ይታወቃሉ ሀሰተኛ ብርቱ ወንጀለኛ ሀሰተኛ ያወራውን ፈረሰኛ አይመልሰውም 1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra