Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሀሰተኛ ያወራውን ፈረሰኛ አይመልሰውም ሀሰት ስለበዛ እውነት ሆነ ዋዛ ሀሰት ቢናገሩ ውቃቢ ይርቃል ሀሰትና ስንቅ እያደረ ያልቅ ሀሰት አያቀላ እውነት አያደላ ሀሰት አያድንም መራቆት መልክ አያሳምርም ሀስት እያደር ይቀላል እውነት እያደር ይበራል ሀስት እያደር ይቀላል እውነትና ውሀ እያደር ይጠራል ሀሰት ነገር ክፉ ገሀነም እሳት ትርፉ ሀሳቡ ጥልቅ ነገሩ ጥብቅ ሀሳብህን ጨርቅ ያድርገው ሀሳብና መንገድ ማለቂያ የለውም ሀሳብ ከውለታ አይቆጠርም ሀሳብ ከፊት አይፈታ ሙት አይመታ ሀሳብ ያገናኛል ፍራት ያሸኛኛል ሀሳብ ያገናኛል ፍርሀት ያሸኛኛል ሀ ሳይሉ ጥፈት ውል ሳይዙ ሙግት ሀ ባሉ ተዝካር በሉ ሀ ባሉ ደሞዝ በሉ ሀብታም ለሀብታም ይጠቃቀሱ ድሀ ለድሀ ይለቃቀሱ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra