Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሆድ ከሁዳድ ይስፋል ሆድ ካገር ይስፋል ሆድ እንዳሳዩት ነው ሆድና ግንባር አይሸሸጉም ሆድና ግንባር አይሸሸግም ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት ዳገት ላይ ይለግማል ሆድን በጎመን ቢደልሉት ይለግማል ጉልበት ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል ሆድ ወዶ አፍ ክዶ ክፋ ለምዶ ሆድ ዘመድ ሳይወድ አፍ አህል ሳይለምድ ሆድ የኔ ነው ሲሉት ቁርጠት ሆኖ ይገድላል ሆድ የሽሽገውን ብቅል ያወጣዋል ሆድ ያበላውን ያመሰገናል ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል Previous1234567891011 Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra