Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሀብታም ለሀብታም ይጠቃቀሱ ድሀ ለድሀ ይለቃቀሱ ሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ አበጠ ሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ ያብጣል ሀብታም ለሰጠ ደሀ ምንጭሩ አበጠ ሀብታም ለሰጠው ደሀ ይንቀጠቀጣል ሀብታም ሊሰጥ የደሀ ቂጥ ያብጥ ሀብታም ሊሰጥ የደሀው ሙርጥ ያብጣል ሀብታም ሊሰጥ ደሀ ምርጥ ያወጣል ሀብታም ሲወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት ሀብታም በመመጽወቱ ድሀ በጸሎቱ ሀብታም በከብቱ ድሀ በጉልበቱ ሀብታም በወርቁ ድሀ በጨርቁ ሀብታም በገንዘቡ ድሀ በጥበቡ እርስ በርስ ይቃረቡ ሀብታም በገንዘቡ ይኮራል ድሀ በጥበቡ ይከበራል ሀብታም በገንዘቡ ይኮራል ድሀ በጥበቡ ይከብራል ሀብታም ቢሰጥ አበደረ እንጂ አልሰጠም ሀብታም ቢያብር ድህነትን ያጠፋል ሀብታም ነው መባል ያኮራል ድሀ ነው መባል ያሳፍራል ሀብታም እንደሚበላለት ድሀ እንደሚከናወንለት ሀብታም ያለ ድሀ አይኮራም ድሀ ያለ ሀብታም አይበላም Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra