Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሀብታም ያለ ድሀ አይኮራም ድሀ ያለ ሀብታም አይበላም ሀብታም ገንዘቡን ያስባል ድሀ ቀኑን ይቆጥራል ሀብት አና አውቀት አይገኝ(ም) አንድነት ሀብት የጠዋት ጤዛ ነው ሀኪም ሲበዛ በሽተኛው ይሞታል ሀኪም የያዘው ነፍስ ባያድር ይውላል ሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታል ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ሀዘንና ደስታ ጎን ለጎን ናቸው ሀዘንን የፈራ በደስታ የተጣራ ሀይለኛ ውሀ አሻቅቦ ይፈሳል ሀይለኛ ዱቄት ከነፋስ ይጣላል ሀይማኖቱ ከጅማት ጉልበቱ ከብረት የጠና ሀይማኖት ከግብር ጸሎት ከፍቅር ሀይማኖት ያለ ፍቅር ጸሎት ያለ ግብር ሀይማኖት የሌለው ሰው ልጓም የሌለው ፈረስ ነው ሀጢአት ለሰሪው ምህረት ለአክባሪው ሀጢአት ሲደጋገም ጽድቅ ይመስላል ሀጢአት ሳያበዙ በጊዜ ይጓዙ ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra