Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳ ሀጢአት በንስሀ እድፍ በውሀ ሀፍረት ያከሳል ያመነምናል ሁለተኛ ደሞ ለዘበኛ! አሉ ሁለተኛ ግፌ ጫንቃዬን ተገርፌ ልብሴን መገፈፌ ሁለተኛ ግፍ ልብሴን ይገፍ ጀርባዬን ይገርፍ ሁለተኛ ጥፋት ቆሞ ማንቀላፋት ሁለተኛ ጥፋት ከገበያ ማንቀላፋት ሁለተኛ ጥፋት ከገበያ ቆሞ ማንቀላፋት ሁለቱን የተመኘ አንዱንም አላገኝ ሁለቱን የተመኘ አንድም አላገኘ ሁለቱን ወንበዴ በአንድ ዘዴ ሁለቴ ሰላምታ አንዱ ለነገር ነው ሁለት ሆነው የተናገሩት በመሬት የቀበሩት ሁለት ሞት መጣ ቢለው አንዱን ግባ በለው አለ ሁለት ሞግዚት ያለው ህጻን ያለጥርጥር በእሳት ይቃጠላል ሁለት ቁና ሰጥቼ አንድ ጥንቅል ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠል ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲነቀል ካንዱ ተንጠልጠል ሁለት ብልጥ ኑግ አያደቅ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra