Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል ሁሉ ያልፋል እውነት ብቻ ይተርፋል ሁሉም በየዘርህ ቢሉት አከንባሎ ጋጣ ገባ ሁሉም ያልፋል የሚኮርጅም ቢሆን ሁሉ አማረሽን ዲስኮ (disco) አታውጧት ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት ሁል ጊዜ ባሬራ ትበያለሽ ወይ አንዳንድ ጊዜ እንኳ ወጥ አትይሞይ ሁል ጊዜ ከመደንገጥ አንድ ጊዜ መሽጥ ሂዳ ጉበት ቢነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች ሂዳ ጉበት የነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች ሂዳ ጉበት ይነሷታል ታናሽ ታላቅ ላኩልኝ አለች ሂድ አትበለው አንዲሄድ አድርገው ሂድ አትበለው እንደሚሄድ አርገው ሂድ ካገር ኑር ካገር ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም ህልም አለ ተብሎ ሳይተኛ አይታደርም ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በሰጠኝ ህመሙ ቀርቶ ሞቱን በተወኝ ህመሙን የሽሽገ መድሀኒት የለውም ህመሙን የደበቀ መድሀኒቱም አልታወቀ Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra