Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ህመሙን የደበቀ መድሀኒቱም አልታወቀ ህመሙን የደበቀ መድሀኒት የለውም ህዳር መማረሪያ ሰኔ መቃጠሪያ ህያዋን ለነገስታት ሙታን ለካህናት ይገብራሉ ህግ ይኖራል ተተክሎ ስርአት ይኖራል ተዛውሮ ሆሆሆ ስቄ ልሙት ኣለ ሰውየው ሆቴል ቢያብር ገንዘብ ያስገኛል ሆደ ሰፊ ነገር አሳላፊ ሆደ ሰፊ ይሻላል ከአኩራፊ ሆዱ ሲሞላ ፍቅሩ ሌላ ሆዱ ሲጎድል ሰው ያጋድል ሆዱ ናረት ሙያው ከጅረት ሆዱን የወደደ ማእረጉን የጠላ ሆዱን የወደደ ማእረጉን ይጠላል ሆዱን ያለ ሆዱን ተወጋ ሆዱ ወድዶ አፋ ክዶ ክፋ ለምዶ ሆዱ ፈሪ እግሩ ዳተኛ አዳም ሲዋጋ እርሱ ይተኛ ሆዳም ሰው እንብርት የለውም ሆዳም ቢሽከም የበላ ይመስለዋል ሆዳም ሲፈተፍት የጠገበ ይመስለዋል ሆዳም ፍቅር አያውቅም Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra