Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ሆዳም ፍቅር አያውቅም ሆዴ በጀርባዬ ቢሆን ገፍቶ ገደል በጣለኝ ሆዴ ኑር በዘዴ ሆዴን በልቶኝ ጎኔን ቢያኩኝ አይገባኝ ሆዴ አታጣላኝ ከዘመዴ ሆድህና ልጅህ አይጥሉህ ሆድህን ጎመን ሙላው ጀርባህን ለጠላት አታሳየው ሆዴ ሆዴ የሚለውን ጌታ ያየዋል አይኔ አይኔ የሚለውን ሰው ያየዋል ሆድ ሆዴን የምትል ወፍ አለች ምናለች ሆድ ለማታ በልቶ ለጠዋት ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው ሆድ ለባሰው ቢላዋ ኣታውሰው ሆድ ለተተባሰው ማጭድ አታውሰው ሆድ ሲሞላ ራስ ባዶ ይቀራል ሆድ ሲያር ጥርስ ይስቃል ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ጠዋት ሆድ ባዶን ይጠላል ሆድ ባዶ ይጠላል ሆድ ከሁዳድ ይስፋል Previous1234567891011Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra