Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ጅብን ከምን መታኸው ከአፉ አሰፋሁለት ጅብን ፈርቼ ከዛፍ ብወጣ ነብር ቆየኝ ጆሮህ የት ነው ቢሉት አዚህ አለ አሉ ጆሮ ለባለቤቱ ተቃዋሚ ሆነ ጆሮ ምነው አታድግ ቢሉት ጉድ አየሰማሁ በየት ልደግ አለ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ጆሮ በላ ሆድ ጦሙን አደረ ጆሮ ባይጦም ይመስላል ሆዳም ጆር አይጦምም አይን አይጠግብም ጆሮ እዳውን አይሰማም ጆሮ ካያት ያረጃል ጆሮ ካያቱ ያረጃል ጆሮ የሰማውን ለማየት ይሄዳል አይን ጆሮ የሰማውን ለማየት አይን ይንከራተት ጆሮ የሰማውን ልብ ያውቀዋል ጆሮ የሰማውን ልብ ያውቃል ጆሮ የቀድሞዎቹ እኩያ ነው ጆሮውን ቢቆርጡት መስሚያው ይቀራል ጆሮ ያለው ይስማ የሰማ ያሰማ ጆንያን ያቆመው እህል ነው Previous12345Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra