Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ከህጻን ጋር አትብላ ድንች ድንቹን ይለቅምብሀል ከልብ ካለቀሱ ነጻ ምርጫ ይካሄዳል ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም ከልጅ አትጫወት ንፍጥ ይለቀልቅሀል ከልጅ ጋር አትጫወት ይወጋሀል በእንጨት ከልጅ ጋር አትጫወት አይንህን ያወጣዋል በእንጨት ከመሞት መሰንበት ከመሽም ጋዝ አለ ከመቶ ሀምሳ ዳዊት የልብ ቅንነት ከመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ከመደብደብ ይሻላል ማደብ ከማትረባ ጉልበት በህግ አምላክ ይሻላል ከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝ አንተ ማን አንደሆንክ አነግርሀለሁ ከማያቁት ወዳጅ የሚያቁት ጠላት ይሻላል ከማያውቁት መልአክ የሚያውቁት ስይጣን ይሻላል ከማይረባ ቁርስ የጠዋት ጸሃይ ይሻላል ከሜዳ ወዲያ ፈረስ ካርባ ወዲያ ቄስ ከምኔው ሞትሽና አፈር አፈር ሸተትሽ ከምድር ውስጥ ልቃቂት አይወጣም ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል 123456Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra