Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል ከራስ በላይ ነፋስ ከርሞ ጥጃ አድሮ ቃሪያ ታጥቦ ጭቃ ከሰው ቀለብላባ ከመሬት ገብጋባ ከሰው ክፋ ደባል ከጭነት ክፋ አላል ከሰጠሽ ስጪኝ ካልፈለግሽ ፈግጪው ተቀምጠሽበት ከምትደፈጥጪው ከቁራ ጋር የዋለች አርግብ ላባዋ ባይጠቁርም ውስጧ ጠቁሮ ትመለሳለች ከቁርባን ውጭ ክርስትና ከቁንጫ መላላጫ ያወጣል ከበሉ ኣይቀር እንክት ከገሙ አይቀር ጥንብት ከበሮ በሰው ላይ ታምሪያለሽ ሲይዙሽ ታደናግሪያለሽ ከበሮ በሰው እጅ ታምር ሲይዙዋት ታደናገር ከባለቤቱ (በላይ) ያወቀ ቡዳ ነው ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ማይክሮዌቭ አበድሪኝ ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ ከባልሽ ጋር ሁኚ ቢሏት የተለመነች መሰላት ከባቄላ አይጠፋም ዲቃላ ከባአድ የጠጡት ኮሶ ይወጣል ደም ጎርሶ ከተኛ አንበሳ ዞርዞር ያለ ቀበሮ ይሻለል ከነገረኛ ሰው ስንቅ አይደባልቁም Previous123456Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra