Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ከነገረኛ ሰው ስንቅ አይደባልቁም ከነገሩ ጾም እደሩ ከነገሩ ጾም ይደሩ ከኑግ ጋር የተገኘ ሰሊጥ በጣም ይጣፍጣል ከናትዋ ልጅዋ ትብስ ባቄላ አሮባት እጅዋን ትልስ ከኔ ከወሰድሽው ተቀምጠሽ ልበሽው ከወንድም ደረቅ ከወጥ መረቅ ከዘመድ አጠገብ የተዳረች ልጅ ትዳር አትይዝም ከጠጅ ወዲያ አስካሪ ከባለቤት ወዲያ መስካሪ ከኛ ወዲያ ጎራሽ አህል አበላሽ ከኛ ወዲያ ፋጨት አፍ ለማሞጥሞጥ ከአህያ የዋለች ሳር መጋጥ ትማራለች ከአህያ የዋለች ጊደር ለከፋ ጀመረች ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ መጣች ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች ከአማት መኖር መስማት ከአባቱ ፊት የሚናገር አፍ ለምጽ ይሆናል ከአብሮ አደግህ ጋር አብረህ አትሰደድ ከአጋም የተጠጋ ቁልቋል ዘላለም ሲያለቅስ ይኖራል ከአፈርኩ አይመልሰኝ Previous123456Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra