Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ከአፍ የወጣ አፋፍ ከአፍ የወጣ ቃል ከእጅ የወደቀ እንቁላል ከዘላለም ፈስ ያንድ ቀን ቅዘን ይሻላል ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ከዝንጀሮ ቆንጆ አንዷ ውድድሩን አሸነፈች ከዳቦ የተገኘ ወጥ አብረህ ግመጥ ከገሙ አይቀር መጠንባት ነው ከገሙ አይቀር ቅርንት ነው ከጦጣ የዋለ ጉሬዛ እህል ፈጅቶ ገባ ከፈሳም ቤት ቅዘናም ገባበት ከፍትፍቱ አጉርሱኝ ከፍትፍቱ አጉርሱኝ ከመረቁ ፆመኛ ነኝ ከፍትፍቱ ፊቱ ኩላሊት ካላየ አይን አያይም ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ካለቀ መቆጠብ ከመሽ መንጠብጠብ ካለቀሰ አይቀር በደንብ ምታው ካለቃና ከጠገራ ፊት ዞር በል ካለ ፈጣሪ አሟጠሽ ጋግሪ Previous123456Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra