Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ካለ ፈጣሪ አሟጠሽ ጋግሪ ካላት ከፍላ ኑ ቅመሱ የምትል ናት ተቃመሱ ካልቀበጡ አይዘሉ ካልዘለሉ አይሰበሩ ካልበሉበት ደጀ ሰላም ከበሉበት ቤት ነው ካልታዘልኩ አላምንም አለች ሙሽራ ካልደፈረሰ አይጠራም ካልደፈረሰ አይጠራም ካልጠራ አይጠጣም ካልፈላ አይገነፍል ካልተጣደ አይበስል ካረገዘች ክታብ ያዘች ፈሷን ፈስታ ቂጧን ያዘች ካረጁ አይበጁ ካረጁ አይባጁ ካንቺ የተሻለች ሴት ባላገኝ ሌላ እንዳታገቢ ጠብቂኝ ካንድ ልጃገረድ ይገኛል ሁለት ዘመድ ካንዠት ካለቀሱ እንባ አይገድም ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈረዳል ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ ኳስ ለራስሽ ስተይ ጎል ግቢ አለዚያ ፎሪ ብለው ይጠልዙሻል ካንጀት በላይ ፍቅር አያደር ያቃቅር ካንጀት ነው ካንገት ካዋቂ ጠያቂ Previous123456Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra