Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለላም ጥጃዋ ለአህያ ውርንጭላዋ ለሌለው ምን ትለው ለሌባ ቅሌት ልብሱ ነው ለልደት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ለልጅ ሲሉ ይበሉ ለወዳጅ ሲሉ ይጠሉ ለልጅ ሲሉ ይበሉ ለወገን ሲሉ ይጠሉ ለልጅ አይስቁለትም ለውሻ አይሮጡለትም ለልጅ ከሳቁለት ለውሻ ከሮጡለት ለልጅ ጥርስህን ለዝንብ ቁስልህን ለልጅ ጥርስህን ለዝንብ ቁስልህን አታሳይ ለልጅ ጨዋታ ለባለጌ ቧልታ ለሎሌው ምን ትለው ለመሀን አምዬ ለአገልጋይ አትዬ ብርቋ ነው ለመሄድና ለመላወስ አዛዥ ራስ ለመሄድና ለመመለስ ኣዛዥ ራስ ለመሆኑ ሳይሆን እንዴት ይሆናል ቢሆን ለመሆን ሳይሆን እንዴት ይሆናል ቢሆን ለመማር ክፍል መግባት ለመኮረጅ ካሮት መብላት ለመማር ክፍል መግባት ለማለፍ ካሮት መብላት ለመስማት የፈጠንህ ለመናገርና ለቁጣ የዘገየህ ሁን Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra