Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለኔ ነግ በኔ ለንጉስ የማይገዛ ለእግዚአብሄር አይገዛ ለንጉስ ያልረዳ ከባህር የማይቀዳ ለንጉስ ያልረዳ ከባህር ያልቀዳ ለንፋግ ሰው የገበያ መንገድ ይጠበዋል ለንፋግ ሰው የገበያ መንገድ ይጠበው ለአህያ ማር አይጥማትም ለአምላክ ልንገረው ለማያስቀረው ለአበባ የለው ገለባ ለአቤቱታ የለው ይሉኝታ ለአንበሳ አታበድር ካበደርክ አትጠይቅ ለአንተ ያለውን አንጀራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም ለአኩራፊ ምሳው እራት ይሆነዋል ለአይነ ስውር መስተዋት ለአይንና ለወዳጅ ጥቂት ይበቃል ለአይን የሚከፋ ለአፍንጫ ይከረፋ ለአዋጅ ነጋሪት ለጥጥ ልቃቂት ለአገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ ለአፈ ግም አፍንጫ ድፍን ያዝለታል ለአፋ ለከት የለውም Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra