Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለአፋ ለከት የለውም ለአፍታ የለውም ፋታ ለአፍ ዳገት የለውም ለእሳት እንጨት ካልነኩት አይጠፋም ለእሳት እንጨት ካልነፈጉት አይጠፋም ለእሳት ውሀ ለጸጉር ቡሀ ለአሳት ፍላት ለጮማ ስባት ለአበጥ ፍላት ለእንጨት እሳት ለእባብ እግር የለው ለሞኝ መላ የለው ለእብለት ስር የለው ለእባብ እግር የለው ለእብለት ስር የለውም ለእባብ እግር የለውም ለእበጥ ፍላት ለእንጨት እሳት ለእኔ እናት ምን ደላት ያም ኣፈር ያም ድንጋይ ጫነባት ለእውር ዝማሜ ለመላጣ ጋሜ ለእውር ዝማሜ ለመላጣ ጋሜ አይስማማውም ለእጅ ርቆ ለአይን ጠልቆ ለእግሩ የተጠየፈ ለቂጡ አተረፈ ለእግር የፈሩት ለቂጥ ይተርፋል ለአግዚአብሄር የቀነቀነ ለጽድቅ ለጌታ የቀነቀነ ለወርቅ ለአውነት ማማ ለውሽት ጨለማ Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra