Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለወጡም አዘኑለት ከእንጀራውም ጉረሱለት ለወጡ ጊዜስ ከደረቁም ለወጡም አዘኑለት ከደረቁም ብሉለት ለወጥ የሚሻል ቅልውጥ ለዋንጫ ቡሽ ለውሀ ጉሽ የለውም ለዋስ አፍ የለው ለጉንዳን ደም የለው ለውሻ ምሳ የለው ራት ብቻ ለውሻ ሞት ፊት አይነጩለትም ለውሻዬ ያልሁትን ልጄ ቢበላብኝ አልወድም ለውሽማ ሞት ፊት አይነጩለትም ለውጡኝ ባይ የሚሻለውን አውቆ ለዘመዴ ያዝናል ሆዴ ለዚህ ሆዴ ጠላኝ ዘመዴ ለዝናም ጌታ ውሀ ነሱ ለዝናም ጌታ ውሀ ነሱት ለዝንብ ከትላንት ወዲያም ድሮ ነው ለይቶ እንደፈፋ አንጓሎ አንዳረፋ ለይቶት አባ ንጉሷ ለደህና ሰው ዋጋ አነሰው ለደህና ሰው ውሸት ለጅብ እሽት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra