Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ለገበሬ መልካም በሬ ለገቢህ ተንገብገብ ለገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ለገደለ ጎፈሬ ላረጋገጠ ወሬ ለገዳም የረዳ አይጎዳ ለጉንዳን ደም የለው ለዝንብ ቤት የለው ለጉንዳን ደም የለው ለገንዘብ ቤት የለው ለጋስ ቢለግስ አበደረ እንጂ አልሰጠም ለጋስ ቢለግስ አበደረ እንጂ አንዲያው አልሰጠም ለእግዜር የተቀናቀነ ጽድቅ ለንጉስ የተቀናቀነ ወርቅ ለጎበዝ ስጠው ሰንጋ ፈረስ ለጠላትህ እንደ ዳቦ እስኪገምጥህ አትመቸው ለጠቢብ አንድ ቃል ይበቃል ለጠጪ ሰው የመጠጥ ወሬ አውራው ለጥልና ለዳኛ ያለው ገንዘብ አፋፍ ይቆያል ለጥርጣሬ ምንጣሬ ለጥቅም ሲታጠቁ ከጎን ይጠንቀቁ ለጥቅምት ያልሆነ ቀሚስ ይበጣጠስ ለውጠኝ ባይ የሚሻለውን አውቆ ለጨለማ ጊዜ መብራት ለመከራ ጊዜ ብልሀት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra