Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ላሊበላ የቃሉን አይበላ ላሊበላን ካላጠገቡት ይጮሀል ሎሌም ካልሰጡት ይከዳል ላላየ ልጅ ዳቦ ፍሪዳው ላላየው የሚያስገርም ለሰማው የሚያስደንቅ ላላዩ ልጅ ዳቦ ፍሪዳው ላላወቀው ፎገራ ዱር ነው ላመት ልብስ ለእለት ጉርስ ላሜ ቦራ የልጆቼን ነገር አደራ ላም ሲበዘበዝ ጭራዋን ያዝ ላም ቀንዷ አይከብዳትም ላም በረቱን የሰው ልጅ አባቱን አይረሳም ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ላም አለኝ በሰማይ ወተትዋንም አላይ ላም አለኝ በሰማይ ገመድ እፈልጋለሁ ላም አሳት ወለደች አንዳትልሰው ፈጃት አንዳትተወውም ልጅ ሆነባት ላም ከወንዝ ልጅ ከቦዝ ላንተ መምከር ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ላንቺ ቁምነገርሽ በሶብላ ወጥሽ ላንቺ ብርቅሽ በሶቢላ ወጥሽ ላያዘልቅ ጸሎት ለቅስፈት Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra