Explore a rich collection of Amharic proverbs that reflect the wisdom and cultural heritage of Ethiopia. Our collection includes a wide range of common proverbs, each with its unique meaning and context. You can easily browse the proverbs alphabetically or search for a specific one using your own keywords. Whether you are a language enthusiast, a student of Amharic culture, or simply looking for inspiration, our collection of Amharic proverbs is an excellent resource to explore. Start browsing now and discover the beauty and richness of Amharic language and culture. ሀ ለ ሐ መ ሠ ሰ ሸ ቀ በ ቨ ተ ቸ ኀ ነ ኘ አ ከ ኸ ወ ዐ ዘ ዠ የ ደ ጀ ገ ጠ ጨ ጰ ጸ ፀ ፈ ፐ ልጅን አሳዳጊ አሳትን ውሀ ያጠፋዋል ልጅና ወረቀት የያዘውን አይለቅም ልጅና ጦጣ ውሀ ይጠጣ ልጅ ያቦካው ለአራት አይሆንም ልጅ ይወለዳል ከቦዝ ላም ይገዛል ከወንዝ ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ ልግመኛ ባሪያ መጫን ትደብቃለች ልግመኛ አጋዥ ብታገኝ መጅ ደበቀች ልግመኛን መምከር ውሀ በወንፊት ማኖር ልፋት ቢያምርህ መሬት ግዛ ችግር ቢያምርህ ልጅ አብዛ ልፋ ያለው ሊስትሮ እግር ስር ይውላል ልፋ ያለው ምረጡኝ አለ ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል ልፋ ያለው በሬ ቆዳው ለከበሮ ልፋ ያለው ቢን ላደንን ይፈልጋል ልፋ ያለው አንድ እንጨት ያስራል ሎሌ ለስህተት ጌታ ለምህረት ሎሌ ሲከብር ጌታውን ይከሳል ሙክት ሲሰባ ሾተሉን ይልሳል ሎሌ ሲከብር ጌታውን ይከሳል ሙክት ሲሰባ ሾተል ይልሳል ሎሌ ያገለገለውን ይቆጥራል ጌታ ያስቀየመውን ያስባል Previous12345678910111213141516171819202122Next Amharic proverbs contributed by Daniel Aberra